ዋልድባ ገዳም አካባቢ የጀነራል ታደሰ ወረደ ጦር በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ተኩስ ከፍቶ ውጊያ ገጥሟል

እየተካሄደ ባለው የሕወሃት አመራሮችን እና የጦር መኮንኖችን በቁጥጥር ሥር የማዋል ወይም የመደምሰስ ትግል የመጨረሻው ም ዕራፍ ላይ ይገኛል:: ጀነራል ታደሰ ወረደ, ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ እና ሌሎችም የሚገኙበት ይህ የሕወሓት 200 የሚሞላ ጦር በዋልድባ ገዳም አካባቢ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እጅ እንዲሰጡ በማይክራፎን በተደረገ ጥሪ ቢጠየቁም አሻፈረኝ በማለት ውጊያ መክፈቱን የዘ-ሐበሻ ምንጭ … Continue reading ዋልድባ ገዳም አካባቢ የጀነራል ታደሰ ወረደ ጦር በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ተኩስ ከፍቶ ውጊያ ገጥሟል